እንኳን ደህና መጣችሁ!

ኢየሱስ ክርስቶስን ወደ ህይወትዎ እንዲገባ ለመጠየቅ ስለወሰኑ እንኳን ደስ አሎት::

ቀጥሎስ?

  • ይህ ሀይማኖት ቢሆን ኖሮ አንድ ሰው ብዙ አይነት ህጎችን, ስርዓቶችን እና የሚጠበቅባችሁን ነገሮች ምናልባትም ብዙ የምትገዟቸውን ነገሮች እንዲሰጣችሁ ትጠብቁ ነበር::

ነገር ግን ኢየሱስን ወደህይወታችሁ እንዲገባ ስትጠይቁ ሀይማኖትን አይደለም የተቀላቀላችሁት::

ይልቁንም ከእግዚአብሔር ጋር ህብረትን ነው የጀመራችሁት::

ያ በጣም የሚያስደንቅ ነው::

ምናልባት እግዚአብሔርን የበለጠ እንዴት ማወቅ እንደምትችሉ እያሰባችሁ ሊሆን ይችላል::

“የመንፈሳዊ ጉዞ ጅማሬ” ይመዝገቡ

ሰባት ተከታታይ ትምህርት ወዳለበት፣ ወደ መጀመሪያው ኢ-ሜይል እንኳን ደህና መጣህ!ይህ ኢሜል በወ/ም ምህረት ጥላሁን ከ habeshastudent.com እና addishiwot.net አስተባባሪ በቀትታ ላንተ በግል የሚላክ ነው። ትምህርቶቹን ለሌሎች መላክና ማካፈል ይቻላል።

ትምህርቶችሁን ለማየት ክሊክ ያድርጉ > “የመንፈሳዊ ጉዞ ጅማሬ”

እንርዳዎት

በስተ ግራ ያሉትን ቁልፎች ይጫኑ እና በድረ-ገጹ ላይ ምን እንዳለ ይመልከቱ:: ለማደግ እና እግዚአብሔር እንዲጠቀምዎ ቀጣይ ምን ማድረግ እንዳለብዎ የሚረዳዎት ሰው ከፈለጉ, እባክዎን ኢሜይል ያድርጉልን::

ገና ክርስቲያን ለመሆን ካልወሰኑ እና ከእግዚአብሔር ጋር እንዴት ህብረት መጀመር እንደምትችሉ ማወቅ ከፈለጋችሁ, ይህንን ይጫኑ habeshastudent.com