የመንፈሳዊ ጉዞ ጅማሬ

“የመንፈሳዊ ጉዞ ጅማሬ” ሰባት ተከታታይ ትምህርት ወዳለበት፣ ወደ መጀመሪያው ኢ-ሜይል እንኳን ደህና መጣችሁ! ይህ ኢሜል በወ/ም ምህረት ጥላሁን ከ habeshastudent.com እና addishiwot.net አስተባባሪ በቀትታ ለእናንተ በግል የሚላክ ነው። ትምህርቶቹን ለሌሎች መላክና ማካፈል ትችላላችሁ። በይትኛውም ጊዜ ማቆምም ደግሞ ትችላላችሁ።

በ መንፈሳዊ ጉዞ ጅማሬ የምትጋኙት ትምህርቶች

  1. እግዚአብሔር አሁን በሕይወቴ ውስጥ አለን?
  2. እግዚአብሔር ወደ ራሱ ሊያቀርብህ እንዲህ አድርጓል፡፡
  3. የእግዚአብሔር ፍቅር ልዩነቱ ምንድን ነው? ለምን ማዋቅ ያስፈልጋል?
  4. ከእግዚአብሔር ጋር ያለህ ግንኙነት የተረጋገጠ ነው፡፡
  5. ከሌሎች አማኞች ጋር ህብረት ማድረግ ያላው ጠቀሜታ
  6. እግዚአብሔርን መታመን ማለት ምን ማለት ነው?
  7. ኃጢአት ብሠራስ? እግዚአብሔር አሁንም ይቅር ይለኛል ?
  8. በአቅሪያቢያዎ ያሉትን ቤተክርስቲያን ወይም የተማሪዎች ህብረቶችን ስለማግኘት

እያንዳንዱ ኢሜል ከእግዚአብሔር ጋር ያለህን ህብረት እንድትረዳና እንድታውቅ ይርዳሃል።

የሚቀጥለውን ፎርም በመሙላት የመጀመሪያውን ኢሜል በጥቂት ደቂቃ ታገኛላችሁ።

“የመንፈሳዊ ጉዞ ጅማሬ” በኢሜል ይመዝገቡ።

* አስፈላጊ